Search results for - debre berhan

  • የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ

    Governmental Organizations

    የሰ/ሸዋ ዞን የቆዳ ስፋቱ 17,347.19 ስኬየር ኪ/ሜትር ሲሆን ከፍተኛ የሰብል፣ የእንስሳትና የደን ሀብት ክምሽት /potential/ አለው:: በተለይም በሰብል ልማት በብዕር፣ በጥራጥሬና ቅባት እህል በስፋት የሚመረት ሲሆን በ CSA መረጃ መሠረት በ 2ዐዐ5/2006 ምርት ዘመን 10,872,100 ኩ/ል ፣ በ 2ዐዐ6/2007 11,514,177፣ በ2007/2008 11,376,271 በ2008/2009 11,920,000 ተመርቷል፣ በተለይም ለኢንዱስትሪ ልማት የሚሆን በተለይም የቢራ ገብስ በማምረት ለቢራ ፋብሪካዎች በማቅረብ የተሻለ ሥራ ተሰርቷልየዞኑን ሙሉ አቅሙን ለመጠቀም ሰፊ ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡በመስኖ እርሻ ልማትን ለማስፋፋት የከርሰምድርንና ከከርሰምድር በላይ ያለውን የውኃ ሀብት በአግባቡ ለመጠቀም ሰፊ ስራዎች ተሰርተዋል፡፤ትላልቅ ግድቦችን በማስፋፋት ወንዞችን በመገደብና የጎርፍ ውኃን በማሰባሰብ ከዝናብ ጥገኝነት ለመላቀቅ ከፈተኛ ርብርብ በማድረግ የአትክልትና ፍራፍሬን ልማት እንዲስፋፋ ጥረት ተደረጓል፡፡በእንስሳት ዘርፍም በዳልጋ ከብት፣ በበግና ፍየል ዞኑ ትልቅ አቅም ያለው ሲሆን በተለይም ዞኑ እውቅና ያገኘበት የመንዝ በግ ዝርያ በስፋት በማርባትና በማድለብ ለዞኑ ኢኮኖሚ ትልቅ አስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል ፡፡ እንዲሁም በወተትና በሌሎች የእንስሳት ተዋጽኦ ሰፊ ድርሻ ያለው ሲሆን በማድለብ ረገድ የጅሩ ሰንጋ ዞኑ እውቅና ካገኝበት ተግባር አንዱ ነው፡፡ በደን ልማት ዞኑ ሰፊ ርብርብ ያደረገበት ሲሆን 6,604 ሄ/ር ስፋት ያለው የወፍ ዋሻ ደን፣የመንዝ ጓሳና በውስጡ የያዛቸው የቀይ ቀበሮና ጭላዳ ዝንጀሮ የዱር እንስሳት ባለቤት ነው፡፡ በተለይም በተለያዩ ጊዜ በተካሄዱ የተቀናጀ የደን ልማት ሥራና የማገዶ ተክል ኘሮጀክት በተሰሩ የተለያዩ የደን ማስፋት ሥራዎች ለዞኑ ትልቅ የደን ኢኮኖሚ ገቢ እንዲያበረክቱና ከደን ውጤቶች ጋር በተያያዘ የተለያዩ ፋብሪካዎች እንዲከፈቱ ለዞኑ እድል ሰጥቷል፡፡

    011 681 3930
  • ኑቢያ ሆቴል

    የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችና መጠጦችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና ጥራት ባለው ሁኔታ እናቀርባለን:: ይምጡና ይጎብኙን በአገልግሎታችን ይረካሉ::

    0912 172 630
  • ኒያላ ሞተርስ አ.ማ

    058 220 6500
  • ኦሪት ሆቴል

    የተለያዩ የምግብ አይነቶች ለቁርስ፣ ምሳና ራት እናቀርባለን:: የተለያዩ አይነት መጠጦችንም እናቀርባለን::

    046 775 0045
  • Othoniel College

    ጎቶኒያል ኮሌጅ

    05 111 6574
  • ራህን-ናይል ሆቴል

    ራህን-ናይል የሚለው ስም በጥንቃቄ የተመረጡ ሲሆን ሦስት የተለያዩ ቋንቋዎች ውስጥ ትርጉም የሚመነጭ ሁለት ልዩ ቃላት ራህን እና ናይል, የተወሰደ ነው. ግዕዝ ውስጥ 'ራህን', የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አንዱ አመጣጥ 'መጽናናት እና ዘና ማለት ነው. በእንግሊዝኛ 'ናይል' እኛ የአባይ ታላቁ ወንዝ የሚወክሉ ያስቡበት ይህም ማበረታቻ የሆነ መከራከሪያ ነው, ማለት ነው. በአረብኛ ቋንቋ ውስጥ 'Reha' መጠቀሚያ ማለት ነው.

    058 220 7575 www.rahnilehotel.com
  • አ.ኮ.ማ.ም ላበራቶሪ ኃላፊ

    058 220 6084
  • ሶረኔ ኦይል ሊቢያ ነ/ማ/አ/መ/ጣ

    Gas

    058 220 5100